ምሳሌ 16:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ደስ የሚያሰኝ ቃል እንደ ማር እንጀራ ነው፤ለነፍስ* ጣፋጭ፣ ለአጥንትም ፈውስ ነው።+ ኢሳይያስ 50:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ለደከመው ትክክለኛውን ቃል በመናገርእንዴት መልስ* መስጠት እንደምችል አውቅ ዘንድ+ የተማሩ ሰዎችን አንደበት* ሰጥቶኛል።+ በየማለዳው ያነቃኛል፤እንደ ተማሪ አዳምጥ ዘንድ ጆሮዬን ያነቃል።+
4 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ለደከመው ትክክለኛውን ቃል በመናገርእንዴት መልስ* መስጠት እንደምችል አውቅ ዘንድ+ የተማሩ ሰዎችን አንደበት* ሰጥቶኛል።+ በየማለዳው ያነቃኛል፤እንደ ተማሪ አዳምጥ ዘንድ ጆሮዬን ያነቃል።+