የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 4:20-22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ልጄ ሆይ፣ ቃሌን በትኩረት ተከታተል፤

      ንግግሬን በጥሞና አዳምጥ።*

      21 ከእይታህ አይራቅ፤

      በልብህ ውስጥ አስቀምጠው፤+

      22 ለሚያገኙት ሕይወት ነውና፤+

      ለመላ አካላቸውም* ጤና ነው።

  • ምሳሌ 12:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ሳይታሰብበት የሚነገር ቃል እንደ ሰይፍ ይወጋል፤

      የጥበበኞች ምላስ ግን ፈውስ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ