መዝሙር 37:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከክፉ ራቅ፤ መልካሙንም አድርግ፤+ለዘላለምም ትኖራለህ። ምሳሌ 10:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የጻድቅ መታሰቢያ* በረከት ያስገኛል፤+የክፉዎች ስም ግን ይጠፋል።*+ ዕንባቆም 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ኩሩ የሆነውን ተመልከት፤*ውስጡ ቀና አይደለም። ጻድቅ ግን በታማኝነቱ* በሕይወት ይኖራል።+