መዝሙር 119:163 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 163 ውሸትን እጠላለሁ፤ ደግሞም እጸየፈዋለሁ፤+ሕግህን ግን እወዳለሁ።+ ምሳሌ 8:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋን መፍራት ማለት ክፉ ነገርን መጥላት ነው።+ ትዕቢትን፣ ኩራትን፣+ ክፉ መንገድንና ጠማማ ንግግርን እጠላለሁ።+ ኤፌሶን 4:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ስለዚህ አሁን አታላይነትን ስላስወገዳችሁ እያንዳንዳችሁ ከባልንጀራችሁ* ጋር እውነትን ተነጋገሩ፤+ ምክንያቱም ሁላችንም የአንድ አካል ክፍሎች ነን።+