መዝሙር 97:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እናንተ ይሖዋን የምትወዱ፣ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ።+ እሱ የታማኝ አገልጋዮቹን ሕይወት* ይጠብቃል፤+ከክፉዎች እጅ* ይታደጋቸዋል።+ መዝሙር 101:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በዓይኖቼ ፊት የማይረባ* ነገር አላኖርም። ከትክክለኛው መንገድ የሚወጡ ሰዎች የሚያደርጓቸውን ነገሮች እጠላለሁ፤+ከእነሱ ጋር የሚያገናኘኝ ምንም ጉዳይ የለም።* ምሳሌ 16:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በታማኝ ፍቅርና በታማኝነት በደል ይሰረያል፤+ሰውም ይሖዋን በመፍራት ከክፋት ይርቃል።+ ሮም 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ፍቅራችሁ ግብዝነት የሌለበት ይሁን።+ ክፉ የሆነውን ተጸየፉ፤+ ጥሩ የሆነውን አጥብቃችሁ ያዙ።
3 በዓይኖቼ ፊት የማይረባ* ነገር አላኖርም። ከትክክለኛው መንገድ የሚወጡ ሰዎች የሚያደርጓቸውን ነገሮች እጠላለሁ፤+ከእነሱ ጋር የሚያገናኘኝ ምንም ጉዳይ የለም።*