ምሳሌ 11:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እብሪት ከመጣ ውርደት ይከተላል፤+ልካቸውን በሚያውቁ ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።+ ምሳሌ 24:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ጥበብ ያለበት አመራር ተቀብለህ ለውጊያ ትወጣለህ፤+በብዙ አማካሪዎችም ድል* ይገኛል።+ የሐዋርያት ሥራ 15:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሁንና ከፈሪሳውያን ሃይማኖታዊ ቡድን መካከል አማኞች የሆኑ አንዳንድ ሰዎች ከመቀመጫቸው ተነስተው “እነዚህን ሰዎች መግረዝና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ማዘዝ አስፈላጊ ነው” ሲሉ ተናገሩ።+ 6 ሐዋርያትና ሽማግሌዎችም ይህን ጉዳይ ለመመርመር ተሰበሰቡ።
5 ይሁንና ከፈሪሳውያን ሃይማኖታዊ ቡድን መካከል አማኞች የሆኑ አንዳንድ ሰዎች ከመቀመጫቸው ተነስተው “እነዚህን ሰዎች መግረዝና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ማዘዝ አስፈላጊ ነው” ሲሉ ተናገሩ።+ 6 ሐዋርያትና ሽማግሌዎችም ይህን ጉዳይ ለመመርመር ተሰበሰቡ።