ምሳሌ 11:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጥበብ ያለበት አመራር ሲጓደል ሕዝብ ይጎዳል፤ብዙ አማካሪዎች ባሉበት ግን ስኬት* ይገኛል።+ ምሳሌ 13:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እብሪተኝነት ጠብ ከመፍጠር ውጭ የሚያመጣው ነገር የለም፤+ምክር በሚሹ* ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።+ ምሳሌ 15:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 መመካከር* ከሌለ የታቀደው ነገር ሳይሳካ ይቀራል፤በብዙ አማካሪዎች ግን ይሳካል።+ የሐዋርያት ሥራ 15:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሁንና ከፈሪሳውያን ሃይማኖታዊ ቡድን መካከል አማኞች የሆኑ አንዳንድ ሰዎች ከመቀመጫቸው ተነስተው “እነዚህን ሰዎች መግረዝና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ማዘዝ አስፈላጊ ነው” ሲሉ ተናገሩ።+ 6 ሐዋርያትና ሽማግሌዎችም ይህን ጉዳይ ለመመርመር ተሰበሰቡ።
5 ይሁንና ከፈሪሳውያን ሃይማኖታዊ ቡድን መካከል አማኞች የሆኑ አንዳንድ ሰዎች ከመቀመጫቸው ተነስተው “እነዚህን ሰዎች መግረዝና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ማዘዝ አስፈላጊ ነው” ሲሉ ተናገሩ።+ 6 ሐዋርያትና ሽማግሌዎችም ይህን ጉዳይ ለመመርመር ተሰበሰቡ።