ምሳሌ 24:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በተመሳሳይም ጥበብ ለአንተ መልካም* እንደሆነ እወቅ።+ ጥበብን ብታገኝ የወደፊት ሕይወትህ የተሳካ ይሆናል፤ተስፋህም ከንቱ አይሆንም።+