የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 19:9, 10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ይሖዋን መፍራት+ ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል።

      የይሖዋ ፍርዶች እውነት ናቸው፤ ሙሉ በሙሉ ትክክል ናቸው።+

      10 ከወርቅ እንዲያውም ብዛት ካለው ምርጥ ወርቅ*

      የበለጠ የሚወደዱ ናቸው፤+

      ደግሞም ከማርና ከማር እንጀራ ከሚንጠባጠብ ወለላ ይበልጥ ይጣፍጣሉ።+

  • መዝሙር 119:103
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 103 የተናገርከው ነገር ለምላሴ እጅግ ጣፋጭ ነው፤

      ለአፌም ከማር የበለጠ ይጥማል!+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ