መዝሙር 34:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ብርቱ ደቦል አንበሶች እንኳ የሚበሉት አጥተው ይራባሉ፤ይሖዋን የሚሹ ግን መልካም ነገር አይጎድልባቸውም።+ መዝሙር 37:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በአንድ ወቅት ወጣት ነበርኩ፤ አሁን ግን አርጅቻለሁ፤ይሁንና ጻድቅ ሰው ሲጣል፣+ልጆቹም ምግብ* ሲለምኑ አላየሁም።+