ምሳሌ 24:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ቤት በጥበብ ይገነባል፤*+በማስተዋልም ይጸናል። ምሳሌ 31:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አፏን በጥበብ ትከፍታለች፤+የደግነት ሕግም* በአንደበቷ አለ።