ምሳሌ 9:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እውነተኛ ጥበብ ቤቷን ሠራች፤ሰባቱን ምሰሶዎቿንም ጠርባ አዘጋጀች። ምሳሌ 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጥበበኛ ሴት ቤቷን ትገነባለች፤+ሞኝ ሴት ግን በገዛ እጇ ታፈርሰዋለች።