ምሳሌ 4:7-9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ጥበብ በጣም አስፈላጊ* ነገር ናት፤+ ስለዚህ ጥበብን አግኝ፤ደግሞም ባለህ ነገር ሁሉ ማስተዋልን ለማግኘት ጥረት አድርግ።+ 8 ለጥበብ የላቀ ዋጋ ስጥ፤ እሷም ከፍ ከፍ ታደርግሃለች።+ ብታቅፋት ታከብርሃለች።+ 9 በራስህ ላይ የሚያምር የአበባ ጉንጉን ትደፋልሃለች፤በውበት አክሊልም ታስጌጥሃለች።”
7 ጥበብ በጣም አስፈላጊ* ነገር ናት፤+ ስለዚህ ጥበብን አግኝ፤ደግሞም ባለህ ነገር ሁሉ ማስተዋልን ለማግኘት ጥረት አድርግ።+ 8 ለጥበብ የላቀ ዋጋ ስጥ፤ እሷም ከፍ ከፍ ታደርግሃለች።+ ብታቅፋት ታከብርሃለች።+ 9 በራስህ ላይ የሚያምር የአበባ ጉንጉን ትደፋልሃለች፤በውበት አክሊልም ታስጌጥሃለች።”