ምሳሌ 25:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ስሜቱን መቆጣጠር የማይችል ሰው*ቅጥር እንደሌላት የፈረሰች ከተማ ነው።+ ምሳሌ 29:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሞኝ ስሜቱን* ሁሉ እንዳሻው ይገልጻል፤+ጥበበኛ ግን ስሜቱን ይቆጣጠራል።+ መክብብ 7:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሞኞች ቁጣ በጉያቸው ውስጥ ስለሆነ*+ ለቁጣ አትቸኩል።*+