መዝሙር 133:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 133 እነሆ፣ ወንድሞች በአንድነት አብረው ቢኖሩምንኛ መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል!+ ምሳሌ 17:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ጠብ እያለ ትልቅ ድግስ ከተደገሰበት* ቤት ይልቅሰላም* ባለበት ደረቅ የዳቦ ቁራሽ መብላት ይሻላል።+