መዝሙር 41:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እኔ በበኩሌ ንጹሕ አቋሜን* በመጠበቄ ትደግፈኛለህ፤+በፊትህም ለዘላለም ታኖረኛለህ።+ ምሳሌ 28:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እንከን የለሽ በሆነ መንገድ የሚመላለስ ሰው ይድናል፤+መንገዱ ጠማማ የሆነ ግን ድንገት ይወድቃል።+