ምሳሌ 23:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የወለደህን አባትህን ስማ፤እናትህንም ስላረጀች አትናቃት።+ ምሳሌ 30:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በአባቷ ላይ የምታፌዝን፣ የእናቷንም ትእዛዝ የምትንቅን+ ዓይንየሸለቆ* ቁራዎች ይጎጠጉጧታል፤የንስር ጫጩቶችም ይበሏታል።+