ምሳሌ 16:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ደስ የሚያሰኝ ቃል እንደ ማር እንጀራ ነው፤ለነፍስ* ጣፋጭ፣ ለአጥንትም ፈውስ ነው።+ ምሳሌ 25:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ቀዝቃዛ ውኃ የዛለችን ነፍስ* እንደሚያረካ ሁሉከሩቅ አገር የመጣ መልካም ወሬም እንዲሁ ነው።+