መክብብ 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሁሉ ነገር ከተሰማ በኋላ መደምደሚያው ይህ ነው፦ እውነተኛውን አምላክ ፍራ፤+ ትእዛዛቱንም ጠብቅ፤+ ይህ የሰው አጠቃላይ ግዴታ ነውና።+ ሚክያስ 6:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሰው ሆይ፣ መልካም የሆነውን ነግሮሃል። ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? ፍትሕን እንድታደርግ፣*+ ታማኝነትን እንድትወድና*+ልክህን አውቀህ+ ከአምላክህ ጋር እንድትሄድ ብቻ ነው!+ ማቴዎስ 22:37-40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “‘አምላክህን ይሖዋን* በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህና* በሙሉ አእምሮህ ውደድ።’+ 38 ይህ ከሁሉ የሚበልጠውና የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው። 39 ሁለተኛውም ይህንኑ የሚመስል ሲሆን ‘ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ’ ይላል።+ 40 መላው ሕግም ሆነ የነቢያት ቃል በእነዚህ ሁለት ትእዛዛት ላይ የተመሠረቱ ናቸው።”+
8 ሰው ሆይ፣ መልካም የሆነውን ነግሮሃል። ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? ፍትሕን እንድታደርግ፣*+ ታማኝነትን እንድትወድና*+ልክህን አውቀህ+ ከአምላክህ ጋር እንድትሄድ ብቻ ነው!+
37 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “‘አምላክህን ይሖዋን* በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህና* በሙሉ አእምሮህ ውደድ።’+ 38 ይህ ከሁሉ የሚበልጠውና የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው። 39 ሁለተኛውም ይህንኑ የሚመስል ሲሆን ‘ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ’ ይላል።+ 40 መላው ሕግም ሆነ የነቢያት ቃል በእነዚህ ሁለት ትእዛዛት ላይ የተመሠረቱ ናቸው።”+