የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 21:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 መሥዋዕት ከማቅረብ ይልቅ

      ትክክልና ፍትሐዊ የሆነ ነገር ማድረግ ይሖዋን ይበልጥ ደስ ያሰኘዋል።+

  • ኢሳይያስ 1:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 መልካም ማድረግን ተማሩ፤ ፍትሕን ፈልጉ፤+

      ጨቋኙ እንዲታረም አድርጉ፤

      አባት የሌለውን ልጅ* መብት አስከብሩ፤

      ለመበለቲቱም ተሟገቱ።”+

  • ኤርምያስ 22:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ለፍትሕና ለጽድቅ ቁሙ። የተዘረፈውን ሰው ከአጭበርባሪው እጅ ታደጉ። ከባዕድ አገር የመጣውን ሰው አታንገላቱ፤ አባት የሌለውን ልጅ* ወይም መበለቲቱን አትበድሉ።+ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደም አታፍስሱ።+

  • ሕዝቅኤል 45:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እናንተ የእስራኤል አለቆች፣ በጣም አብዝታችሁታል!’

      “‘ግፍና ጭቆና መፈጸማችሁን አቁሙ፤ ፍትሕንና ጽድቅን አድርጉ።+ የሕዝቤን ንብረት መቀማታችሁን ተዉ’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።

  • ሆሴዕ 12:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 “ስለዚህ ወደ አምላክህ ተመለስ፤+

      ታማኝ ፍቅርንና ፍትሕን ጠብቅ፤+

      ምንጊዜም በአምላክህ ተስፋ አድርግ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ