ምሳሌ 18:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሰው ለውድቀት ከመዳረጉ በፊት ልቡ ይታበያል፤+ትሕትና ግን ክብርን ትቀድማለች።+ ያዕቆብ 4:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በይሖዋ* ፊት ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤+ እሱም ከፍ ከፍ ያደርጋችኋል።+