ምሳሌ 29:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሰውን ትዕቢቱ ያዋርደዋል፤+ትሑት መንፈስ ያለው ግን ክብር ይጎናጸፋል።+ ማቴዎስ 23:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ዝቅ ይደረጋል፤+ ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ደግሞ ከፍ ይደረጋል።+