ምሳሌ 18:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እርስ በርስ ከመጠፋፋት ወደኋላ የማይሉ ጓደኛሞች አሉ፤+ነገር ግን ከወንድም ይበልጥ የሚቀርብ ጓደኛ አለ።+ ዮሐንስ 15:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሕይወቱን* ለወዳጆቹ ሲል አሳልፎ ከሚሰጥ ሰው የበለጠ ፍቅር ያለው ማንም የለም።+