መክብብ 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የጥበበኛ ሰው ዓይኖች ያሉት በራሱ ላይ ነው፤*+ ሞኝ ሰው ግን በጨለማ ውስጥ ይሄዳል።+ ደግሞም የሁለቱም ፍጻሜ* አንድ እንደሆነ ተገነዘብኩ።+