ምሳሌ 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ብልህ ሰው የሚሄድበትን መንገድ በጥበብ ያስተውላል፤ሞኞች ግን በቂልነታቸው ይታለላሉ።*+ ምሳሌ 17:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ጥልቅ ግንዛቤ ባለው ሰው ፊት ጥበብ ትገኛለች፤የሞኝ ሰው ዓይን ግን እስከ ምድር ዳርቻ ይንከራተታል።+ ዮሐንስ 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እንግዲህ የሚፈረድባቸው በዚህ መሠረት ነው፦ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤+ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለነበረ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ። 1 ዮሐንስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ ውስጥ ነው፤ በጨለማም ይመላለሳል፤+ ደግሞም ጨለማው ዓይኑን ስላሳወረው ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም።+