የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 49:6, 7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 በሀብታቸው የሚመኩትን፣+

      በታላቅ ብልጽግናቸው የሚኩራሩትንም+ ለምን እፈራለሁ?

       7 አንዳቸውም ቢሆኑ ሌላውን ሰው መዋጀት፣

      ወይም ለእሱ ቤዛ የሚሆን ነገር ለአምላክ መክፈል ጨርሶ አይችሉም፤+

  • ምሳሌ 11:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 በቁጣ ቀን ሀብት ፋይዳ አይኖረውም፤*+

      ጽድቅ ግን ከሞት ይታደጋል።+

  • ኤርምያስ 9:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “ጥበበኛው በጥበቡ አይኩራራ፤+

      ኃያሉ በኃያልነቱ አይኩራራ፤

      ባለጸጋውም በሀብቱ አይኩራራ።”+

  • ሉቃስ 12:19-21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ነፍሴንም* “ነፍሴ* ሆይ፣ ለብዙ ዘመን የሚበቃ የተከማቸ ሀብት አለሽ፤ እንግዲህ ዘና በይ፣ ብዪ፣ ጠጪ፣ ደስም ይበልሽ” እላታለሁ።’ 20 አምላክ ግን ‘አንተ ማስተዋል የጎደለህ፣ በዚህች ሌሊት ሕይወትህን* ይፈልጓታል። ታዲያ ያከማቸኸው ነገር ለማን ይሆናል?’ አለው።+ 21 ለራሱ ሀብት የሚያከማች በአምላክ ዘንድ ግን ሀብታም ያልሆነ ሰው መጨረሻው ይኸው ነው።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ