መዝሙር 37:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የዋሆች ግን ምድርን ይወርሳሉ፤+በብዙ ሰላምም እጅግ ደስ ይላቸዋል።+ መዝሙር 37:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፤+በእሷም ላይ ለዘላለም ይኖራሉ።+