-
2 ሳሙኤል 3:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በመሆኑም ኢዮዓብ ወደ ንጉሡ ገብቶ እንዲህ አለው፦ “ምን ማድረግህ ነው? አበኔር ወደ አንተ መጥቶ ነበር። ታዲያ በሰላም እንዲሄድ ያሰናበትከው ለምንድን ነው?
-
-
ምሳሌ 30:21, 22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ምድርን የሚያናውጡ ሦስት ነገሮች አሉ፤
መታገሥ የማትችላቸውም አራት ነገሮች አሉ፦
22 ባሪያ ንጉሥ ሆኖ ሲገዛ፣+
ሞኝ በልቶ ሲጠግብ፣
-
መክብብ 10:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 አገልጋዮች በፈረስ ተቀምጠው ሲጓዙ፣ መኳንንት ግን እንደ አገልጋዮች በእግራቸው ሲሄዱ አይቻለሁ።+
-
-
-