-
ምሳሌ 19:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሞኝ ሰው ተንደላቆ መኖር አይገባውም፤
አገልጋይ መኳንንትን ቢገዛማ ምንኛ የከፋ ነው!+
-
-
መክብብ 10:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 አገልጋዮች በፈረስ ተቀምጠው ሲጓዙ፣ መኳንንት ግን እንደ አገልጋዮች በእግራቸው ሲሄዱ አይቻለሁ።+
-
-
ኢሳይያስ 3:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በእነሱ ላይ ልጆችን መኳንንት አድርጌ እሾማለሁ፤
ያልሰከነ* ሰውም ይገዛቸዋል።
-