የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 23:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ሰካራምና ሆዳም ይደኸያሉና፤+

      ድብታ ሰውን የተቦጫጨቀ ልብስ ያስለብሰዋል።

  • ምሳሌ 24:33, 34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 ቆይ ትንሽ ልተኛ፣ ቆይ ትንሽ ላንቀላፋ፣

      እጄንም አጣጥፌ እስቲ ትንሽ ጋደም ልበል ካልክ፣

      34 ድህነት እንደ ወንበዴ፣

      ችጋርም መሣሪያ እንደታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።+

  • 2 ተሰሎንቄ 3:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እንዲያውም ከእናንተ ጋር በነበርንበት ጊዜ “መሥራት የማይፈልግ ሁሉ አይብላ” የሚል ትእዛዝ ሰጥተናችሁ ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ