ምሳሌ 10:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሥራ የፈቱ እጆች ያደኸያሉ፤+ትጉ እጆች ግን ብልጽግና ያስገኛሉ።+ ምሳሌ 23:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሰካራምና ሆዳም ይደኸያሉና፤+ድብታ ሰውን የተቦጫጨቀ ልብስ ያስለብሰዋል።