ምሳሌ 14:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ቶሎ የማይቆጣ ሰው ትልቅ ማስተዋል አለው፤+ትዕግሥት የሌለው ሰው ግን ሞኝነቱን ይገልጣል።+ 2 ጢሞቴዎስ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በተጨማሪም ጠብ ሊያስከትል እንደሚችል በመገንዘብ ሞኝነትና አላዋቂነት ከሚንጸባረቅበት ክርክር ራቅ።+