ዘሌዋውያን 19:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 “‘በሸበተው ሰው ፊት ተነስ፤+ አረጋዊውንም አክብር፤+ አምላክህን ፍራ።+ እኔ ይሖዋ ነኝ። ምሳሌ 16:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሽበት በጽድቅ መንገድ ሲገኝ+የውበት* ዘውድ ነው።+