ምሳሌ 1:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በማጭበርበር ትርፍ ለማግኘት የሚሹ መንገዳቸው ይህ ነው፤እንዲህ ያለው ትርፍ የተጠቃሚዎቹን ሕይወት* ያጠፋል።+ ምሳሌ 20:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በመጀመሪያ በስግብግብነት የተገኘ ውርስ፣የኋላ ኋላ በረከት አይሆንም።+