-
ዘፍጥረት 6:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በዚህም የተነሳ ይሖዋ የሰው ልጅ ክፋት በምድር ላይ እንደበዛና የልቡም ሐሳብ ሁሉ ምንጊዜም ወደ መጥፎ ብቻ ያዘነበለ+ እንደሆነ ተመለከተ።
-
-
መዝሙር 36:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ኃጢአት፣ ክፉውን ሰው በልቡ ውስጥ ሆኖ ያናግረዋል፤
በዓይኖቹ ፊት አምላክን መፍራት የሚባል ነገር የለም።+
-
-
መዝሙር 36:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በአልጋው ላይ ሆኖ እንኳ ክፋትን ያውጠነጥናል።
ጥሩ ባልሆነ መንገድ ላይ ይቆማል፤
መጥፎ የሆነውን ነገር ገሸሽ አያደርግም።
-