የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 19:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 አምላክ የአውራጃውን ከተሞች ባጠፋበት ጊዜ ሎጥ ይኖርባቸው ከነበሩትና አምላክ ካጠፋቸው ከተሞች ውስጥ ሎጥን በማውጣት አብርሃምን አሰበው።+

  • መዝሙር 37:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ለጥቂት ጊዜ ነው እንጂ ክፉዎች አይኖሩም፤+

      በቀድሞ ቦታቸው ትፈልጋቸዋለህ፤

      እነሱ ግን በዚያ አይገኙም።+

  • መዝሙር 37:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ክፉዎች ግን ይጠፋሉ፤+

      የይሖዋ ጠላቶች እንደ መስክ ውበት ይከስማሉ፤

      እንደ ጭስ ይበናሉ።

  • 2 ጴጥሮስ 2:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ደግሞም አምላክ ኃጢአት የሠሩትን መላእክት ከመቅጣት ወደኋላ አላለም፤+ ይልቁንም በድቅድቅ ጨለማ አስሮ* በማስቀመጥ ፍርዳቸውን እንዲጠባበቁ+ ወደ እንጦሮጦስ* ጣላቸው።+

  • 2 ጴጥሮስ 3:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 በጥንት ዘመን ሰማያት እንደነበሩ እንዲሁም ደረቁ ምድር በአምላክ ቃል ከውኃ በላይ ጸንቶ እንደቆመና በውኃ መካከል እንደነበረ የሚያረጋግጠውን ሐቅ ሆን ብለው ችላ ይላሉ።+ 6 በዚያ ጊዜ የነበረው ዓለም በእነዚህ ነገሮች ጠፍቷል። ይህም የሆነው መላዋ ምድር በውኃ በተጥለቀለቀች ጊዜ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ