1 ዮሐንስ 2:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ምክንያቱም በዓለም ያለው ነገር ሁሉ ይኸውም የሥጋ ምኞት፣+ የዓይን አምሮትና+ ኑሮዬ ይታይልኝ ማለት* ከዓለም እንጂ ከአብ የሚመነጭ አይደለም። 17 ከዚህም በተጨማሪ ዓለምም ሆነ ምኞቱ ያልፋሉ፤+ የአምላክን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።+
16 ምክንያቱም በዓለም ያለው ነገር ሁሉ ይኸውም የሥጋ ምኞት፣+ የዓይን አምሮትና+ ኑሮዬ ይታይልኝ ማለት* ከዓለም እንጂ ከአብ የሚመነጭ አይደለም። 17 ከዚህም በተጨማሪ ዓለምም ሆነ ምኞቱ ያልፋሉ፤+ የአምላክን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።+