መዝሙር 37:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፤+በእሷም ላይ ለዘላለም ይኖራሉ።+ ማቴዎስ 7:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 “‘ጌታ ሆይ፣ ጌታ ሆይ’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማያት አይገባም፤ ወደ መንግሥተ ሰማያት የሚገባው በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ብቻ ነው።+ ዮሐንስ 6:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ምክንያቱም የአባቴ ፈቃድ ወልድን የሚያውቅና በእሱ የሚያምን* ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው፤+ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለሁ።”+
21 “‘ጌታ ሆይ፣ ጌታ ሆይ’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማያት አይገባም፤ ወደ መንግሥተ ሰማያት የሚገባው በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ብቻ ነው።+