ምሳሌ 27:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ልጄ ሆይ፣ ለሚነቅፈኝ መልስ መስጠት እችል ዘንድጥበበኛ ሁን፤+ ልቤንም ደስ አሰኘው።+ 3 ዮሐንስ 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ልጆቼ በእውነት ውስጥ እየተመላለሱ መሆናቸውን ከመስማት የበለጠ ደስታ የለኝም።*+