ምሳሌ 10:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የሰለሞን ምሳሌዎች።+ ጥበበኛ ልጅ አባቱን ደስ ያሰኛል፤+ሞኝ ልጅ ግን እናቱን ያሳዝናል። ምሳሌ 23:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ልጄ ሆይ፣ ልብህ ጥበበኛ ቢሆን፣የእኔ ልብ ሐሴት ያደርጋል።+ 2 ዮሐንስ 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከልጆችሽ መካከል አንዳንዶቹ ከአብ በተቀበልነው ትእዛዝ መሠረት በእውነት እየተመላለሱ መሆናቸውን ስላወቅኩ እጅግ ደስ ብሎኛል።+