ምሳሌ 8:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጥሩ ምክር መስጠት እችላለሁ፤ ማስተዋል የታከለበት ጥበብም አለኝ፤+ማስተዋልና+ ኃይል+ የእኔ ናቸው። ምሳሌ 21:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ጥበበኛ ሰው የኃያላን ሰዎች ከተማ ላይ ይወጣል፤*የሚታመኑበትንም ብርታት ያዳክማል።+