ኢዮብ 28:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እሷን በንጹሕ ወርቅ መግዛት አይቻልም፤በብርም ልትለወጥ አትችልም።+ ኢዮብ 28:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ዛጎልና ክሪስታል ጨርሶ አይወዳደሯትም፤+ጥበብ በከረጢት ሙሉ ካለ ዕንቁ ትበልጣለችና።