ምሳሌ 17:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እውነተኛ ወዳጅ ምንጊዜም አፍቃሪ ነው፤+ደግሞም ለመከራ ቀን የተወለደ ወንድም ነው።+ ምሳሌ 18:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እርስ በርስ ከመጠፋፋት ወደኋላ የማይሉ ጓደኛሞች አሉ፤+ነገር ግን ከወንድም ይበልጥ የሚቀርብ ጓደኛ አለ።+