መዝሙር 66:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በልቤ አንዳች መጥፎ ነገር ይዤ ቢሆን ኖሮ፣ይሖዋ ባልሰማኝ ነበር።+ ምሳሌ 15:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ይሖዋ ከክፉዎች እጅግ የራቀ ነው፤የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል።+ ኢሳይያስ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እጆቻችሁን ስትዘረጉዓይኖቼን ከእናንተ እሰውራለሁ።+ ጸሎት ብታበዙም እንኳ+አልሰማችሁም፤+እጆቻችሁ በደም ተሞልተዋል።+