ኢዮብ 27:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አምላክ የለሽ የሆነ* ሰው ሲጠፋ፣አምላክ ሕይወቱን* ሲቀጨው ምን ተስፋ ይኖረዋል?+ 9 መከራ ሲደርስበትአምላክ ጩኸቱን ይሰማዋል?+ ምሳሌ 15:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ይሖዋ ከክፉዎች እጅግ የራቀ ነው፤የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል።+ ምሳሌ 28:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሕግን ለመስማት አሻፈረኝ የሚል ሰው፣ጸሎቱ እንኳ አስጸያፊ ነው።+ ኢሳይያስ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እጆቻችሁን ስትዘረጉዓይኖቼን ከእናንተ እሰውራለሁ።+ ጸሎት ብታበዙም እንኳ+አልሰማችሁም፤+እጆቻችሁ በደም ተሞልተዋል።+ ዮሐንስ 9:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 አምላክ ኃጢአተኞችን እንደማይሰማ እናውቃለን፤+ ፈሪሃ አምላክ ያለውንና ፈቃዱን የሚያደርገውን ሁሉ ግን ይሰማዋል።+