ምሳሌ 14:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ቶሎ የማይቆጣ ሰው ትልቅ ማስተዋል አለው፤+ትዕግሥት የሌለው ሰው ግን ሞኝነቱን ይገልጣል።+ ምሳሌ 21:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የትጉ ሰው ዕቅድ ለስኬት ያበቃዋል፤*+ችኩሎች ሁሉ ግን ለድህነት ይዳረጋሉ።+