ኢሳይያስ 40:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ውኃዎችን በእፍኙ የሰፈረ፣+ሰማያትን በስንዝሩ* የለካ፣ የምድርን አፈር ሰብስቦ በመስፈሪያ የያዘ+ወይም ተራሮችን በመለኪያ፣ኮረብቶችንም በሚዛን የመዘነ ማን ነው?
12 ውኃዎችን በእፍኙ የሰፈረ፣+ሰማያትን በስንዝሩ* የለካ፣ የምድርን አፈር ሰብስቦ በመስፈሪያ የያዘ+ወይም ተራሮችን በመለኪያ፣ኮረብቶችንም በሚዛን የመዘነ ማን ነው?