ሆሴዕ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ምንዝር፣* ያረጀ የወይን ጠጅና አዲስ የወይን ጠጅ፣ሰው ትክክል የሆነውን ነገር ለመፈጸም ያለውን ልባዊ ፍላጎት ያጠፋሉ።*+