መዝሙር 141:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጻድቅ ቢመታኝ፣ የታማኝ ፍቅር መግለጫ አድርጌ እቆጥረዋለሁ፤+ቢወቅሰኝ በራስ ላይ እንደሚፈስ ዘይት አድርጌ አየዋለሁ፤+ራሴም ይህን ፈጽሞ እንቢ አይልም።+ መከራ በገጠማቸው ወቅትም እንኳ መጸለዬን እቀጥላለሁ። ምሳሌ 15:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሕይወት የሚያስገኝ ወቀሳን የሚሰማ፣በጥበበኛ ሰዎች መካከል ይኖራል።+
5 ጻድቅ ቢመታኝ፣ የታማኝ ፍቅር መግለጫ አድርጌ እቆጥረዋለሁ፤+ቢወቅሰኝ በራስ ላይ እንደሚፈስ ዘይት አድርጌ አየዋለሁ፤+ራሴም ይህን ፈጽሞ እንቢ አይልም።+ መከራ በገጠማቸው ወቅትም እንኳ መጸለዬን እቀጥላለሁ።