መዝሙር 104:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንዲሁም የሰውን ልብ ደስ የሚያሰኝ የወይን ጠጅ፣+ፊትን የሚያበራ ዘይትናየሰውን ልብ የሚያበረታ እህል እንዲገኝ ነው።+ መክብብ 10:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ምግብ* ለሳቅ ይዘጋጃል፤ የወይን ጠጅም ሕይወትን አስደሳች ያደርጋል፤+ ይሁን እንጂ ገንዘብ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ያሟላል።+